Page 2
The Islamic Bulletin
Purpose Of Life In Amharic
በላይኛው አናቅጽ ላይ፣ አላህ በደንብ ተገልጾልናል፣
በመጀመሪያም ቀልባችንን ወደ ራሳችን በመሰብሰብ
ስለአፈጣጠራችን እናስባለን
::
የሰው ልጅ ልዩ ቅርጽ፣
የሰወች የተለያየ
አመለካከት
::
ቀልባችንን እስከ ጀነት ድረስ ይስባል
::
የቀን እና
የሌሊት
መፈራረቅ
::
ሰማይ፣ ክዋክብት፣ መላውጠፈር
. . .
እናም ይህ ሁሉ
ያለምክንያት እንዳልተፈጠረ ይነግረናል
!
ምክንያቱም
የእያንዳንዱን
አሰራር ስትመለከቱ፣ አሰራሩ እጅግ ጥንቅቅ ያለና ሀያል መሆኑን
እንገነዘባለን
::
እናም የሆነ እጅግ ሀያልና እጅግ ጥንቅቅ ያለ ከአዕምሮ
በላይና ከምናስበው እጅግ የላቀ ይሆንብናል
::
ለምሳሌ፣ አስር እምነበረድ ወስዳችሁ ከአንድ እስከ አስር
ቁጥር ስጡት
::
እናም ሁሉም የተለያዩ
ቀለሞች ናቸው
::
እና በቦርሳ
ከትታችሁ አማትቱት
::
በመቀጠል፣ አይናችሁን ጨፍኑና፣ ወደ
ቦርሳው ደርሳችሁ
“
በቅደም ተከተል፣ ቁጥር አንድ እምነበረድን
አውጡ፣ በመቀጠል ቁጥር ሁለት እምነበረድን አውጡ፣ በመቀጠል
ቁጥር ሶስትን እምነበረድ አውጡ
”
ብትባሉ፤ እነዛን እምነበረዶች
በቅደም ተከተል
የማውጣት ዕድሉ ስንት
ነው
?
ዕድሉ ስንት እንደሆነ
ታውቃላችሁ
?
ሃያ ስድስት ሚሊዮን ለ አንድ
!
ስለዚህ በቢግ ባንግ
ምድርንና ጀነትን እንደተገኙ ከትተን ብንመለከታቸው
?
የዚህ እድል
ምን ይሆናል
?
ውድ የተከበራችሁ እንግዶቼ
:-
ራሳችንን አንድ ተጨማሪ
ጥያቄ መጠየቅ ያስፈልገናል
. . .
ድልድይ ባየን ጊዜ፣ ህንጻ ወይም
አውቶሞቢል ባየን ጊዜ ወዲያው ወደ አዕምሯችን
የሚመጣው ያንን
የገነባው ካምፓኒ
ነው
::
አይሮፕላን ባየን ጊዜ፣ ሮኬት፣ ሳተላይት
ወይም ግዙፍ መርከብ ባየን ጊዜ ምን ያህል አስደናቂ እንደሆነ
እናስባለን
::
የኑዩክለር ሀይል ማመንጫ፣
የጠረፍ ምርምር ጣቢያ፣
ሁሉም
ነገር
የተሟላለት የአለም አቀፍ አየር መንገድ፣ እንዲሁም
ደግሞ በዚህች ሀገር የሚገኙትን ሌሎች ግንባታወችን በምንመለከት
ሰዐት
:-
ባለው የምህንድስና ልህቀት ላይ እጅግ ትገረማላችሁ
::
ግን፣ እነዚህ ሁሉ በሰው እጅ
የተሰሩ ናቸው
::
ስለ
ውስብስቡና ስለ ምርጡ የሰው አካል አወቃቀር ስርዐትስ
?
አስቡት
!
ስለ አዕምሮ አስቡ
_
እንዴት እንደሚያስብ፣ እንዴት
እንደሚሰራ፣ እንዴት እንደሚያጠና፣ መረጃ እንደሚያከማች፣
መረጃ እንደሚፈልግ፣ በሰከንድ አንድሚሊዮነኛ መረጃን የሚለይና
የሚመድብ
!
አዕምሮ ይህን ሁሉ ያለማቋረጥ ያደርጋል
::
ለአፍታ
ያህል ስለ አዕምሮ አስቡ
::
ይህ አዕምሮ
ነው አውቶሞቢልን የሰራ፣
ሮኬትን፣ መርከብን፣ ጀልባን ሌሎችንም የሰራ
::
ስለ አዕምሮ አስቡና
አዕምሮን ስለ ሰራው አስቡ
::
ስለ ልብ አስቡ፣ ያለማቋረጥ ለ ስልሳ
እና ለ ሰባ አመት ደም ሲረጭ የሚኖር
:-
በመላው አካል ሲቀበልና
ሲረጭ፣ ይህንንም ፍጹም የማይዋዥቅ ሂደት በሰውየው እድሜ
ልክ ሲያስቀጥል
::
አስቡት
!
ስለ ኩላሊትም አስቡ
:-
ምን አይነት
ስራ ይሰራሉ
?
የሰውነት የማጣሪያ መሳሪያ፣ በመቶወች የሚሆኑ
የኬሚካል ምርመራዎችን በአንድ ጊዜ
የሚያከናውን፣ እንዲሁም
የደማችንን መርዛማነት
የሚቆጣጠር
::
ይህን ሁሉ በራሱ
የሚከውን
::
ስለ አይናችሁ አስቡ
:-
የሰው ካሜራ ትኩረትን በራሱ የሚያስተካክል፣
የሚተረጉም፣ የሚገመግም፣ እናም ቀለም በራሱ
የሚያክል
::
ብርሀንንም ሆነ ርቀትን በተፈጥሮ የሚያስተካክል እና
የሚቀበል
:-
ይህን ሁሉ በራሱ
የሚፈጽም
::
አስቡት
:-
ማን እንደፈጠረው
?
ማን
የሁሉ አለቃ እንደሆነ
?
ማን እንዳቀደው
?
ማን እንደሚያስተካክለው
?
የሰው ልጅ
:-
በራሳቸው
?
አይሆንም
. . .
በፍጹም አይሆንምም
::
ስለዚህ ሁሉ ጠፈር እና ሁለንታስ
?
አስቡት
::
ምድር በጸሀይ
ምህዋር ውስጥ ያለች አንዲት ፕላኔት ናት
::
እና
የኛ የጸሀይ ምህዋር
ደግሞ
በሚልክ ዌይ ውስጥ ያለ አንድ ስርዐት
ነው
::
እና ሚልክ
ዌይ ደግሞ በጋላክሲ ውስጥ አንዱ
ነው
::
እንዲሁ እንደ ሚልክ ዌይ
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጋላክሲዎች ይገኛሉ
::
ስለዛ አስቡ
::
እናም
ሁሉም በስርዐት ስለመሆኑ
::
ሁሉም ፍጽም እንቅጯን
ነው
::
እርስ
በእርሱም አይጋጭም፤ እርስ በእርሱም አይጣላም
::
በተወሰነላቸው
ምህዋር ውስጥ አብረው ይዋኛሉ
::
ይህንን እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ
ሰወች አድርገው ይሆን
?
እንዲሁስ ደግሞ ይህንን ፍጹም ትክክለኛ
ሂደት ሰወች ያስኬዱት ይሆን
?
አይሆንም፣ ሰው ፍጹም አይቻለውም
::
ስለ ውቅያኖስ አስቡ፣ ስለ አሳ፣ ስለ
ነፍሳት፣ ስለ አዕዋፋት፣
ስለ እጽዋት፣ ስለ ባክቴሪያ፣ ስለ ኬሚካል ንጥረ
ነገሮች
ስላልተገኙት
እና ፍጹም በተወሳሰበ መሳሪያ እንኳ ሊገኙ ስለማይችሉት
::
ግን፣
እያንዳንዷ
የሚከተሉት
የራሳቸው የሆነ ህግ አላቸው
::
ሁሉም
በአንድነት፣ በመመጣጠን፣ በተስማሞት፣ በልዩነት፣ በአሰራር፣
በመጠጋገን፣ በመተግበር፣ እናም በእልፍ ቁጥር ይከወናል
:-
ታዲያ
ይሁሉ በአጋጣሚ የሆነ
ነው
?
እንዲሁም ደግሞ፣ ይህ ሁሉ ሁልግዜም
በፍጹም ያለመዋዠቅ የሆነው በአጋጣሚ ይሆን
?
እንዲሁስ ራሳቸውን
እያባዙና እየጠገኑ ያሉት በአጋጣሚ ይሆን
?
አይደለም፣ በፍጹም
ሊሆንም አይችልም
::
እንዲህ ብሎ ለማሰብ ቂል መሆን እና ከትክክለኛ አስተሳሰብ
ያፈነገጠመሆን
ነው
::
ሲጀመር እንዲሁ የመጣ ቢሆን እንኳ፣
ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ መሆኑን ያመላክተናል
::
ሁላችንምም
በዛ እንስማማለን
::
ለዚህ ሁሉ ምስጋናና ክብር
የሚገባ ለዘላለም
ሀያል ለሆነው ለአምላክ
ነው
::
አምላካችን ይህን ሁሉ ፈጠረ፣ ይህን
ሁሉ ለማስቀጠልም ሀላፊነቱ የእርሱ
ነው
::
ስለሆነም፣ አምላካችን
በብቸኝነት ምስጋናና ክብር
የሚገባው
ነው
::
ለእያንዳንዳችሁ መቶ ብር ብሰጥ፣ ያለምንም ምክንያት፣
እዚህ ስለመጣችሁ፣ ቢያንስ ቢያንስ
“
አመሰግናለሁ
”
ትላላችሁ
::
ይሁን እንጂ፣ ለአይናችን፣ ለኩላሊታችን፣ ለአዕምሯችን፣ ለነፍሳችን፣
ለትንፋሻችን፣ ለልጆቻችን ምን እንላለን
?
ስለዚህ ምን ብለናል
?
ማንስ
ይህን ሁሉ አድርጎልናል
?
ከምስጋናና ከሙገሳስ በላይ አይገባውም
ነበርን
?
የእናንተ አምልኮና እውቅና የሚገባው አልነበረምን
?
ወንድሞቼና እህቶቼ፣ የዚህ ህይወታችን አላማና ትርጉም በ ቅርፊቱ
ውስጥ እንዳለ
የለውዝ ፍሬ
ነው
::
አላህም በቁርዐን እንዲህ ብሏል
:
“
ጋኔንንና ሰውንም ሊገዙልኝ እንጂ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም
” (
ቅዱስ
ቁርዐን
51:56)
ይህ
ነው የዘላለም አምላክ የተናገረው
::
ስለዚህ የኛ
የመኖራችን ትርጉም ፈጣሪያችንን ማወቅ እና ለፈጣሪያችን አመስጋኝ
መሆን
ነው
::
ፈጣሪያችንን ለማምለክ
::
ራሳችንን ለፈጣሪ አስልፎ