Page 3
The Islamic Bulletin
Purpose Of Life In Amharic
መስጠት፣ ያስቀመጠልንን ትዕዛዛት ማክበር
::
በለውዝ ቅርፊት ውስጥ
ማለት ማምለክ ማለት
ነው
::
ይህ
ነው የህይወታችን ትርጉም
::
እና ምንም
እናድርግ ምንም በ አምልኮ ሂደት የመብላታችን፣
የመጠጣታችን፣
የመልበሳችን፣
የመስራታችን፣ በህይወት ያለን ደስታ እና በሞት ያለ
. .
ሁሉም ተከታይ ውጤት
ነው
::
ሁላችንም እናመልከው ዘንድ ተፈጥረናል
:-
ይህ
ነው የህይወታችን ትርጉም
::
የሳይንስ ወይም የተንታኝ ሰውቢሆን
እንኳ በዚህ የመኖር ትርጉማችን እንደሚስማማ አምናለሁ
::
ምናልባት
የሆነ ስውር ትርጉም በውስጣውሊኖር ይችላል፣ ግን ያ የሚሆነው
በራሳቸው እና በዘላለም አምላክ መካከል ሲያስማሙት ብቻ
ነው
::
አሁን ወደ ሁለተኛው ግማሽ ርዕስ እንግባ
::
ስለ እስላም ምን
ታውቃለህ
?
ስለ እስላም
የሰማሀውን አይደለም
::
ያየሀውን የሙስሊሞች
ድርጊትም አይደለም፣ ምክንያቱም በእስላምና በሙስሊም ዘንድ ልዩነት
አለ
::
በአባት እና በሰውመካከል ልዩነት እንዳለው
::
ልጅ ያለው ሰው
አባት
ነው፣ ግን አባት መሆን ሃላፊነትን መሸከም
ነው
::
ያ ሰው ያሉበትን
ሃላፊነቶች ካልተወጣ፣ በእርግጥም ጥሩ አባት አይደለም
::
እስላም አገዛዝ
እና ስርዐት
ነው
::
ሙስሊሙ ለመገዛት እና ለስርዐት
የማይሆን ከሆነ፣
ጥሩሙስሊም አይደለም
::
ስለዚህ እስላምን ከሙስሊሞች ጋር ማነጻጸር
አይቻልም
::
ብዙውን ጊዜ
“
እስላም
”
እና
“
ሙስሊም
”
የሚሉ ቃላትን በብዛት
እንሰማለን
::
ስለ እስላምና ስለ ሙስሊምም በመጽሄቶች፣ በኮሌጅና
በዩኒቨርሲቲ መጽሀፍት እናነባለን
::
ብዙ የተሳሳቱ፣ አሳሳች፣ ሆን ተብሎ
የተዘጋጀ መጥፎ መረጃወችን ከሚዲያ እናያለን እንሰማለን
::
እና እነዚህ
መጥፎ መረጃወች እና መጥፎ ውክልናወች የሚስተጋቡት በራሳቸው
በሙስሊሞች መሆኑ የማልክደው ሀቅ
ነው
::
እንዲህም ሆኖ ከእያንዳንዱ
አምስት ሰወች ውስጥ አንዱሙስሊም
ነው
!
ይህን ስታስቲክ እናንተው
ራሳችሁ ከኢንሳይክሎፒዲያ ወይም ከ አልማናክ ወይም ከሌላ ምንጭ
ማረጋገጥ ትችላላችሁ
::
እንዲህ ከአለማችን ከአምስቱ አንዱሙስሊም
ከሆነ፣ እንዴት ስለ እስላም
የሆነ
ነገር አናውቅም
?
ስለ እስላም አንዳንድ
እውነታወች
::
ከአለማችን ከአምስቱ አንዱ ቻይናዊ እንደሆነ ብነግራችሁ፣
የእወነትም
. . .
አንድ ቢሊየን ቻይናዊ በአለም ይገኛል፣ ከአምስቱ አንዱ
ቻይናዊ
ነው
!
እናም ከጂኦግራፊካል፣ ከማህበራዊ፣ ከኢኮኖሚያዊ፣
ከፖለቲካዊ፣ ከፊዞሎፊካል፣ ከታሪካዊ የቻይና እና
የቻይናዊያን ሁነቶች
አኳያ ስለእነሱ አወቀን ሳለ፣ እንዴት ስለ እስላም ሳናውቅ ቀረን
?
በአለም ላይ ያሉ ሀገሮችን በሙሉ ወደ አንድ አለም
አቀፋዊ አንድነት ምን ሊያመጣቸው ይችላል
?
በየመን የሚገኘውን
ወንድሜን ወይም የምትገኘውን እህቴን ወንድሜ እና እህቴ ሊያደርግ
የሚችል፣ እና እኔ ከአሜሪካ፣ እና ይህን ኤርትራዊ ወንድም ወንድሜ
ወይም እህቴ ሊያደርግ የሚችል
::
እና ሌላ ወንድም ከኢንዶኔዥያ
ወንድሜ የሚያደርገው
::
እንዲሁ ከ አፍሪካ ወንድም የሚሆነኝ
::
እና
ሌላም ደግሞ ከታይላንድ ወንድሜ የሚሆን፣ ከ ጣልያን፣ ከግሪክ፣
ከፖላንድ፣ ከኦስትሪያ፣ ከኮሎምቢያ፣ ከቦሊቪያ፣ ከኮስታሪካ፣ ከቻይና፣
ከስፔን፣ ከሩስያ፣ እንዲሁ ከሌሎችም
. . .
ምንድን ወንድሞቼና
እህቶቼ ያደርጋቸዋል
!?
እኛ ከተለያየ ባህልና የስነ አዕምሮ ማንነት
ቢኖረንም
!
ስለ እስላም ምንድን
ነው ወዲያውሊያላምደን የሚችል
እና እንደወንድማማች
የሚያስተያየን
?
የሰው ልጆች
የሚከተሉትን
የህይወትን መንገድ እንዳይገነዘቡት ያደረገው ትክክለኛው አይነተኛ
ጸባይ ምንድን
ነው
?
አንዳንድ እውነታወችን ለማቅረብ እሞክራለሁ
::
ግን ከዚህ
በተጨማሪ፣ ከዚህ በፊት እንደገለጽኩላችሁ፣ አዕምሯችሁን መክፈት እና
ልባችሁን መስጠት ያስፈልጋችኋል
:-
ምክንያቱም፣ ብርጭቆን ደፍቼ ውሀ
ባፈስበት፣ በፍጹም በብርጭቆውውሀ አላገኝበትም
::
ቅን እና
የሚቀበል
መሆን አለበት
::
እውነታወች ብቻ ግንዛቤ ሊፈጥሩ አይችሉም፤ ግን
የመቻቻል፣ የመልካም ምኞት፣ እንዲሁም እውነታን የመቀበል እና
የመገንዘብ ችሎታወች ጥምረት
ነው
::
“
እስላም
”
የሚለው ቃል ትርጉሙመማረክ፣ ማፍራትና
መከተል ማለት
ነው
::
ለዘላለም ለሆነው የአምላክ ህግ መማረክ፣
ማፍራትና መከተል ማለት
ነው
:: “
አላህ
”
ማለት ትችላላችሁ
:: “
ፈጣሪ
”
ማለት ትችላላችሁ
:: “
የበላይ አምላክ
”
ማለት ትችላላችሁ፣
“
ሀያሉ
ጌታ
”
፣
“
የሁሉም ጥበበኛ
”
የሚሉት ሁሉ ስሞቹ ናቸው
::
ሙስሊሞች ለአምላክ አላህ የሚለውን የአረብኛ ቃል
ይጠቀሙታል፣ ምክንያቱም በአረብኛ ሌላ መገለጫ የለውምና
ነው
::
አላህ የሚለውም ቃል ለፍጡር አይሰጥም
::
ሀያል የሚለውን ቃል
ለሌሎች ሰወች ለፈጠሯቸው
ነገሮች ይሰጧቸዋል
::
ለምሳሌ
“
ሀያሉ
ዶላር
::” “
ኦ ሚስቴን እወዳታለሁ፣ እሷ ምርጧ ናት
!”
ወይም
“
እሱ
ምርጡ
ነው
::”
የለም
የለም
. . . “
አላህ
”
የሚለውን ቃል የምንችለው ግን
ሁሉን ለፈጠረና አስቀድመን ለገለጽነው ብቻ
ነው
::
ስለዚህ ከዚህ
ነጥብ
በመነሳት፣
“
አላህ
”
የሚለውን ቃል እጠቀማለሁ፣ እናንተም ስለማን
እያወራሁ እንዳለሁ ታውቃላችሁ
::
እስላም የሚለው ቃል ስሩ
“
ሰላማ
”
ወይም ሰላም ከሚለው
የመጣ
ነው
::
ስለዚህ፣ ሙስሊም ማለት ለዘላለማዊው አምላክ ህግ
የተማረከ፣ የሚያፈራ፣ እንዲሁም የሚከተል ማለት
ነው
::
እናም
በማፍራታቸው ሰላማቸውን እና እርጋታቸውን ያገኛሉ
::
በቀጥታ
ልናገኘው የምንችለውም፣ እንዲህ ባለ ትርጉም፣
የአረብኛ ቃል
“
እስላም
”
በደንብ የሚታወቁትን እና
የተከበሩትን
የዘላለም አምላክ
መልዕክተኛ እና
ነብያትን በተመሳሳይ መልኩ እንደሚገልጽ እንረዳለን
::
ሁሉንም ከ አዳም፣ ኖህ፣ አብርሀም፣ ሙሴ፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ይስሀቅ፣
እስማኤል፣ ያዕቆብ፣ መጥምቁ ዩሀንስ፣ ሱሌማን፣ እየሱስ
የማርያም
ልጅ፣ እና መሀመድ
(
ሰላም በእነርሱ ሁሉ ላይ ይሁንና
)
ያካትታል
::
እነዚህ ሁሉ ሰወች፣ እነዚህ
ነብያትና መልዕክተኞች፣
የመጡት ከአንድ
የዘላለም አምላክ
ነው፣ ከመልዕክቱ ጋር፣ ከማይለወጥ መልዕክት ጋር፣
ሁሉም አንድ
ነገር ይላሉ
_
አምላክን ተከተሉ
!
የዘላለም አምላክን
አምልኩ እና
የህይወትን ትርጉም አሟሉ እና መልካም አድርጉ፣ እና
በዚያኛው ህይወታችሁ ሽልማትን ታገኛላችሁ
::
ያንን
ነውሁሉም
የተናገሩት
!
ከዚያ የበለጠ አታድርጉት
!
የተናገሩት ሁሉ ያ
ነው፣
በየትኛውም ቋንቋ ይሁን ጊዜ፣ ከየትም ይምጡ የተናገሩት ሁሉ ያ
ነው
::
ቅዱስ መጽሀፍንም በጥንቃቄ ብታነቡ፣ ያለ እናንተ ትርጓሜ