Page 4
The Islamic Bulletin
Purpose Of Life In Amharic
ሆነ ያለ ሌላ ሰውጭማሪ ወይም ፈጠራ
:
መልዕክቱ ቀላል እንደሆነ እና
ሁሉም
ነብያት ከአንዱ እስከሌላው ያረጋገጡት እንደሆነ ትረዳላችሁ
::
አንዳቸውም
ነብያት
“
እኔ አምላክ
ነኝ አምልኩኝ
”
አላሉም
::
ባሏችሁ
ቅዱስ በሚባሉት መጽሀፍቶች ሁሉ አታገኙትም በመጽሀፍ ቅዱስም ሆነ
በ ቶራህ ወይም ደግሞ በሀዲስ ኪዳን ወይም ደግሞ በመዝሙረ ዳዊት
በየትኛውምመጽሀፍት አታገኙትም
::
በነብያት ንግግርም አታገኙትም
::
ወደ ቤታችሁ ሄዳችሁ በመጽሀፍ ቅዱስ
ገጾች በሙሉ ፈልጉት፣ እናም
ዋስትና እቆማለሁ
_
ለአንዴ እንኳ አታገኙትም
::
የትም
!
ስለዚህ ይህ ሁሉ
ከየት መጣ
?
ይህንን
ነውማጣራት ያለባችሁ
ነገር
::
በእንዲህ ባለ አገላለጽ፣ ሁሉም የአረብ ቃላት
ነብያት
የሰሩትን
በሙሉ መግጻቸውን እናያለን
::
ሁሉምመጠው ለአምላክ ፍሬ የሚያፈሩ
ነው የሆኑት
፤ የአምላክ ምርኮኛ ሆነዋል፣ የአምላክ ህዝብ ተብለዋል፤
እናም ሰወችን መልካምነትን እንዲከተሉና እንዲፈልጉ ጠይቀዋቸዋል
::
የሙሴ አስርቱ ትእዛዛት
_
ምን
ነበር
?
የአብርሀም ንግግር
_
ምን
ነበር
?
የዳዊት መዝሙር
_
ምን
ነበር
?
የሰሎሞን ምሳሌ
_
ምን ተናገረ
?
የእየሱስ
ክርስቶስ ወንጌል
_
ምን ተናገረ
?
መጥምቁ ዮሀንስ ምን ተናገረ
?
ይስሀቅ
እና እስማኤል ምን ተናገሩ
?
ሙሀመድስ ምን ተናገረ
?
ከዚህ የበለጠ ምን
አለ
!
“
አላህን ሀይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች ቀጥተኞች ሆነውሊገዙለት
ሶላትንም አስተካክለውሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲሆኑ
(
ተለያዩ
)
ይህም የቀጥተኛይቱ
(
ሀይማኖት
)
ድንጋጌ
ነው
::” (
ቅዱስ ቁርዐን
98:5)
አላህ የተናገረው ይህን
ነው
::
የታዘዙትም ከአላህ በቀር
እንዳያመልኩ፣ ለእርሱም
የታመኑ እንዲሆኑ
::
እናም ይህ
ነበር
ቀጥተኛውና፣ የመጀመሪያውመልዕክት
::
በተመሳሳይ አባባል፣
ነብያትንም ሆነ መልዕክተኞችን ሙስሊም
እንደነበሩ ማሰብ ተገቢ
ነው፣ ምክንያቱም
“
ሙስሊም
”
ምንድንነው
?
ስለ
አረብኛው አገላለጽ አታስቡ፣ እንዴት እንደምናቀርበውም አታስቡ
_
ስለ መካ አታስቡ ወይም ስለ ሳዑዲ አረቢያ ወይም ደግሞ ስለ ግብጽ
::
አይደለም
! “
ሙስሊም
”
ስለሚለው ቃል አስቡ
::
እርሱ ራሱን ለአምላክ
አሳልፎ
የሰጠ፣
የዘላለም አምላክን ህግ
የሚከተል፣ በዚህ ምክንያት
በተፈጥሮ ወይም በሀሳባዊ ፍጭት መልኩ
_
ማንኛውም ራሱን ለዘላለም
አምላክ አሳልፎ
የሚሰጥሙስሊም
ነው
!
ስለዚህ፣ ህጻን ልጅ አምላክ በፈቀደ ሰዐት ከእናቱ ማህጸን
ሲወጣ ጀምሮ ምንድን
ነው
?
ሙስሊም
ነው
::
ጸሀይ ምህዋሯን ጠብቃ
ስትዞር
_
ምንድን
ነው
?
ሙስሊም
ነው
!
ጨረቃ ጸሀይን ስትዞር
_
ምንድን
ነው
?
ሙስሊም
ነው
!
የመሬት ስበት ህግ
_
ምንድን
ነው
?
የሙስሊም
ህግ
ነው
!
ራሱን ለዘላለም አምላክ የሚያፈራሙስሊም
ነው
!
ስለዚህ፣
በፈቃደኝነት የዘላለም አምላክን ስንከተልሙስሊም
ነን
!
እየሱስ
ክርስቶስምሙስሊም
ነበር
::
የተባረከች እናቱምሙስሊም
ነበረች
::
አብርሀምሙስሊም
ነበረ
::
ሙሴሙስሊም
ነበረ
::
ሁሉም
ነብያቶች
ሙስሊም
ነበሩ
!
ግን ወደ ህዝባቸውመጥተውሲናገሩ በተለያየ ቋንቋ
ነበር
::
ነብዩ መሀመድ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
አረብኛ ተናጋሪ
ነው
::
እና ስለዚህ፣
በአረብኛ ቋንቋ የሚያፈራና የሚማረክ
የሆነ ከሆነ ሙስሊም
ነው
::
ሁሉም የሀያል አምላካችን
ነብያት እና መልዕክተኛች ሁሉ ወደ አለም
ያመጡት መልዕክት መሰረታዊና ተመሳሳይ
ነው
_ “
የዘላለም አምላክን
አምልኩ፤ ለእርሱም ታመኑ
::”
ሁሉም የሚያውቃቸውን መልዕክተኞች
መልዕክት ስንመረምር፣ ይህን እውነታ በቀላሉ መደምደም እንችላለን
::
ግጭት የሚከሰተውም፣ በተሳሳተ ድምዳሜ፣ በፈጠራና
በማጋነግ፣ በግለሰባዊና በማይረጋገጡ ትርጓሜዎች፣ በታሪክ ጽሁፍ
መዘክሮች፣ በምሁራን፣ እና በግለሰቦች ውጤት
ነው
::
ለምሳሌ፣ እናንተም
ከዚህ በፊት ልታስተውሉት
የምትችሉትን
ነገር ላመላክታችሁ
::
እኔም
ሙስሊም ከመሆኔ በፊት እንደ ክርስቲያን አስተውየው የነበረውና
ያልተገነዘብኩትን
::
በብሉይ ኪዳን አምላክ እንደ አንድ
_
አለቃ እና ጌታ፣
የአለሙሁሉ ንጉስ እንደሆነ ይጠቀሳል
::
ሙሴ የተሰጠው
የመጀመሪያው
ትእዛዝም፣
የሙታን ስዕሎችን እንዲያመልክ የማይፈቅድ፣ በገነት ላሉት
በጥልቁ ባህርም ሆነ በምድር ለሚኖሩት መስገድ ፈጽሞ የሚከለክል
ነው
::
ሁሉምመልዕክተኞች አንድ አምላክ ብቻ እንዳለ ተናግረዋል
::
በብሉይ ኪዳን ውስጥም ደግሞ ተደጋግሞ እናገኘዋለን
::
በመቀጠልም፣
እንደ ድንገት አራቱን መረጃወች እናገኛለን
_
አራቱ ወንጌሎችን ማቴዎስ፣
ማርቆስ፣ ሉቃስ እና ዮሀንስ ተብለው የሚጠሩትን
::
ማቴዎስ ማን
?
ማርቆስ ማን
?
ሉቃስ ማን
?
ዮሀንስ ማን
?
አራት የተለያዩ ወንጌሎች በ አርባ
ስምንት አመታት ልዩነት ውስጥ የተጻፉ
::
አንዳቸውም ቢሆን፣ እርስ
በእርሳቸው አልተጣመሩም፣ አንዳቸውም ቢሆን የ አባታቸውንም ስም
አልጻፉም
::
ለዚህ ወር ደሞዝዎ የኔን ስም ብቻ ጽፌ ከባንክ እንድትወስዱ
ብነግራችሁ
_
ያንን ቼክ ትቀበላላችሁ
?
የለም፣ አታደርጉትም
. . .
ፖሊስ
ቢያስቆማችሁና ማንነታችሁን የሚገልጽ ቢጠይቃችሁ የእናንተ ስም
ብቻ ያለበት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት
የሚቀበላችሁ ይመስላችኋል
?
በመጀመሪያ ስማችሁ ብቻስ ፓስፖርት ታገኛላችሁ
?
እናት እና አባታችሁ
አንድ
የእናንተን ስም ብቻ ይሰጧችኋል
?
በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥስ
አንድ
የራስ ስም ብቻ እንደመረጃ የሚቀበል
የት
ነው
,
እኮ የት
?
የትም
!
ከ
ሀዲስ ኪዳን ውጭ
::
እና እንዴት የአባት ስማቸውን እንኳ
የማያውቁ በሚመስሉ አራት
ሰወች የተጻፈን አራት ወንጌሎች ላይ እምነታችሁን ትመሰርታላችሁ
?
በመቀጠልስ፣ ከእነዚህ አራት ወንጌሎች በኋላም፣ አስራ አምስት
ተጨማሪ መጽሀፍት ክርስቲያኖችን ሲገድል፣ ሲገርፍ የነበረና እየሱስን
በህልሙማተቱን በመናገር እምነቱን በለወጠ ሰው ተጽፈዋል
::
እናም
የእየሱስ ሰባኪ ለመሆን በቅቷል
::
ስለ ሂትለር ብነግራችሁ፣ እነዛን ሁሉ
አይሁዶች ከከደላችሁ በኋላ፣ እሱ ራሱ እንዲድን ቢወስንና፤ ክርስቶስን
ወይምሙሴን በማግኘቱ አይሁድ ቢሆንና፤ በቶራህ ላይ የሚታከል አስር
አምስት መጽሀፍትን ቢጽፍ
_
በአይሁዶች ተቀባይነት ይኖረዋል
?
የለም፣
ተቀባይነት አይኖረውም
::
ስለዚህ እንዴት አራቱ መጽሀፍቶች የአባት
ስም በሌላቸው ተጻፉ፣ እና አስራ አምስቱ ሌሎች መጽሀፍቶች ደግሞ
በሌላ ሰው ተጻፉ
_
ይሄኔ
ነው አምላክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው የተባለው፣
ይሄኔ
ነው አምላክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶስት
ነው የተባለው፣ እናም
ለመጀመሪያ ጊዜ አምላክ ልጅ የተሰጠው
_
ይህ እንዴት ለክርስቲያኖች
ተቀባይነት ይኖረዋል
?
እኮ እንዴት
?
አስቡበት
!
በዚህ
ነጥብ ላይ
አንከራከርም
::
ብቻ እንድታስቡበት ሰጠኋችሁ እንጂ
::
የነብዩ መሀመድ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
መምጣት አዲስ ሀይማኖት
አላመጣም ወይም ደግሞ አንዳንድ ሰወች በጨለምተኝነት እንደሚሉት
የተለየ አይነት የአኗኗር ዘየ አላመጣም
::
በተቃራኒው፣ በግል ባህርይውም
ሆነ ከዘላለም አምላክ በራዕይ በተቀበለውማንነት፤
ነብዩ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
ከእርሱ በፊት የነበሩትን መልዕክተኞችና
ነብያትን ህይወት እና መልዕክት
አረጋግጧል
::
ነብዩ መሀመድ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
የተቀበለው ክቡር ውድና ቅዱስ
የሆነውመጽሀፍ ቁርዐን ይባላል
::
ትርጉሙም
“
የሚደገም የሆነ
”
ማለት
ነው
::
ምክንያቱም መሀመድ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
ቁርዐንን አልጻፈውም
::
ቁርዐንን
አልደረሰውም
::
ማንም ቁርዕንን ይጽፍ ዘንድ ሊረዳው አልመጣም
::
እና ማንም በዚህ ላይ ከእርሱ ጋር አልተጣመረም
::
መልአኩ
ገብርኤል