Previous Page  5 / 8 Next Page
Information
Show Menu
Previous Page 5 / 8 Next Page
Page Background

Page 5

The Islamic Bulletin

Purpose Of Life In Amharic

ቃላቶችን ደገመለት እንጂ

!

የዘላለም አምላክም በልቡ እንዲይዝ

ገልጾለታል

::

የነብዩ መሀመድ

(

.

.

)

ልብም እንዲቀበል ተገልጾለት

ስለነበር ቁርዐን ለነዚህ ሁሉ አመታት ያለምንም ለውጥ ሊኖረን

ችሏል

::

በአለም ላይ እንደነበር ያለምንም ለውጥ የተያዘ ሌላ

የምታውቁት መጽሀፍ አለ

?

ምንምመጽሀፍ የለም

. . .

ቁርዐን ብቻ

::

ይህን እኔ ያልኩኝ እንዳይመስላችሁ

!

ወደ ቤተ መጽሀፍት

ሄዳችሁ ኢንሳይክሎፒዲያ ብሪታኒካ ምን እንደሚል አንብቡ፣

ወይም የአለም ኢንሳይክሎፒዲያ፣ ወይም የአሜሪካውያን

ኢንሳይክሎፒዲያ፣ ወይም ሌላ በሙስሊም ያልተጻፈ አለም አቀፋዊ

ኢንሳይክሎፒዲያ ስለ እስላም፣ ስለ ቁርዐን፣ ስለ መሀመድ

(

.

.

)

ምን እንደሚል አንብቡ

::

ሙስሊም ያልሆኑት ስለ ቁርዐን፣ ስለ

እስላምና መሀመድ

(

.

.

)

ምን እንደሚሉ አንብቡ

::

ስለሆነም

እየተናገርኩ ያለሁት አለም አቀፋዊ እውቅና ያለውና ግልጽ

ነው

!

መሀመድም

(

.

.

)

በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ታላቅ ሰው የነበረ

ነው

::

ምን እንደሚሉ አንብቡ

::

ቁርዐን እጅግ አስደናቂ፣ በስነ ጽሁፍ

ታሪክ ውስጥ በጣም ታላቅ

የሆነ ስራ

ነው

!

ምን እንደሚሉ አንብቡ

::

የእስልምና የህይወት መንገድም ያልተወላገደ የሆነና በጋለ ስሜት

ውስጥ የሚመደብ

ነው

! . . .

ተለውጦም አያውቅም

::

መሀመድ

(

.

.

)

የተቀበለው ቅዱስ እና ክቡር የሆነው

መጽሀፍ

ቁርዐን

ይባላል

::

እያንዳንዳቸው

ነብያትና መልዕክተኞችም

ቅዱስ መጽሀፍን ተቀብለዋል

::

በቁርዐን ውስጥም የእነዚህ

ነብያት፣

የቅዱስ መጽሀፋቸው፣ ታሪካቸው፣ የተልዕኳቸው አስተምህሮ በታላቅ

ገለጻና ዝርዝር ተጠቅሷል

::

መሀመድ ከወንዶቻችሁ የአንድም ሰው አባት አይደለም ግን የአላህ

መልዕክተኛ

የነቢዮች መደምደሚያ

ነው አላህም በነገሩ ሁሉ አዋቂ

ነው

::” (

ቅዱስ ቁርዐን

33:40)

ሙስሊሞች መሀመድን አያመልኩም፣ እኛ

መሀመዳዊያን

አይደለንም

::

እኛ መሀመድ የሚለውን ስም ቀይረን

መሀመዳዊያን

የማለቱ መብት

የለንም

::

የለም፣ ሙሴን ሲከተሉ

የነበሩ ህዝቦች

ሙሴያዊያን

አልነበሩም፣ ያዕቆብን ሲከተሉ የነበሩ ህዝቦች

ያዕቆባዊያ

አልነበሩም

::

ወይም አብርሀምን ሲከተሉ

የነበሩ ህዝቦች

አብርሀማዊያን

አልተባሉም

::

ወይም

ዳዊታዊያን

” . . .

የለም፣

የለም፣ የለም

::

ስለዚህ እንዴት ሰወች ራሳቸውን

ክርስቲያን

ብለው

ይጠራሉ

?

ክርስቶስ ራሱን

ክርስቲያን

ብሎ አልጠራም፣ ስለዚህ

እንዴት ሰወች ራሳቸውን

ክርስቲያን

ብለው ይጠራሉ

?

እየሱስ ክርስቶስ እንደተናገረው ከዘላለም አምላክ

የተቀበለው

ነገር ምንም ይሁን

የአምላክ ቃል

ነው፣ እናም

የሚሰማው

የሚናገረው

ነው

!

ያደረገውም እንዲሁ

ነው

!

ስለዚህ እንዴት እነዚህ

ሰወች ራሳቸውን

ክርስቲያን

ብለው ይጠራሉ

?

ክርስቶስን መምሰል

ይገባናል

!

እና ክርስቶስስ ማንን ይመስል

ነበር

?

እርሱ

የዘላለም አምላክ

አገልጋይ

ነበረ፤ ስለዚህ እኛም

የዘላለም አምላክ አገልጋይ መሆን

ይገባናል፣ በቃ ይሀው

ነው

!

የመጨረሻው ቅዱስ መጽሀፍ እና ራዕይ እንደሚለው፣ ቁርዐን በጣም

ግልጽ እና አጭር መልዕክት አስቀምጧል፣

“ . .

ዛሬ ሀይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ ጸጋየንም በእናንተ ላይ

ፈጸምኩ

::

ለእናንተም እስላምን ከሀይማኖት በኩል ወደድኩት

” (

ቅዱስ

ቁርዐን

5:3)::

ስለዚህ እስላም የሚለው ቃል የመጣ ከቁርዐን ውስጥ

ነው

::

ምክንያቱም፣ ህንጻውሲጠናቀቅ፣

ቤት

ብላችሁ እንደምትጠሩት

::

መኪናም

ገና በመገጣጠም ላይ እያለ

አውቶሞቢል

አይደለም

_

በመገጣጠም ላይ ያለ

ነው

!

በሚጠናቀቅበት ጊዜ፣ ማረጋገጫ

ይሰጠዋል፣ ሙከራ ይነዳል

_

ከዚህ በኋላ

ነው አውቶሞቢል

የሚባለው

::

እስላም በራዕይ ተሟልቶ እያለ፣ በመጽሀፍ፣ በነብዩ

መሀመድም

(

.

.

)

ምሳሌነትም ከሆነ በኋላ

እስላም

ተባለ

::

የተሟላ

የህይወት አካል ሆነ

::

ስለዚህ አዲሱ

ነገር ቃሉ

ነው

. . .

ተግባሩ አይደለም

. . .

ነብዩ አይደለም

. . .

የአምላክ ትእዛዝ አይደለም

. . .

አዲስ አምላክ

አይደለም

. . .

አዲስ ራእይ አይደለም

. . .

ግን ስሙብቻ

::

እናም ከዚህ

ቀደም እንደተናገርኩት፣

ነብያት በሙሉ ምን

ነበሩ

?

ሙስሊም

ነበሩ

::

ልታስታውሱት

የሚገባ ሌላ ልዩነት መሀመድ፣ ከበቀደሞቹ በተለየ

ለአረቦች ወይም ደግሞ ለራሱ ህዝቦች ብቻ አልመጣም

::

የለም

. .

.

ስለዚህ፣ እስላም ለአረብ

የተሰጠ ሀይማኖት አይደለም

::

ምንም

እንኳ የአብዱላህ ልጅ፣

ነብዩ መሀመድ በአረብ ምድር በመካ ከተማ

በትውልድ አረብ ሆኖ ቢወለድም፣ እስላምን ለአረቦች ብቻ አይደለም

ያመጣው

::

እስላምን ለመላው ህዝብ እንጂ

::

ምንም እንኳ ቁርዐን

የተጻፈው በአረብኛ ቋንቋ ቢሆንም፣

የመሀመድ መልዕክት ለአረቦች በልዩነት

የቀረበ እንደሆነ ወይንም

ደግሞ ለእነርሱ እንደተተረጎመ ሊመስለን ይችላል

::

በ ቅዱስ ቁርዐን አላህ እንዲህ ብሏል፣

“(

መሀመድ ሆይ

!)

ለአለማትም

እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም

::” (

ቅዱስ ቁርዐን

21:107)::

ነብዩ መሀመድ

(

ሰላም በእርሱ ላይ ይሁንና

)

እንዲህ ብሏል

:

የሰው ልጆች ሁሉ ከአዳምና ከሄዋን ናቸው፣ አረብ የሆነው አረብ

ባልሆነው ላይ የበላይነት

የለውም፣ አረብ ያልሆነውም አረብ በሆነው

ላይ የበላይነት የለውም፤

ነጮችም በጥቁሮች ላይ የበላይነት የላቸውም

ጥቁሮችም በነጮች ላይ የበላይነት

የላቸውም ከመልካም ተግባር እና

ከአማኒነት በስተቀር

::

በእንዲህም ተግባር፣ መሀመድ

(

.

.

.

)

የመጨረሻውና ከእርሱ

በፊት የነበሩት ታላላቅ

ነብያቶች ዘውድ

ነው

::

አብዛኛውም ሰው

_

እንዲሁ እንደቀላል ስለዚህ መረጃ እንኳ አያውቁም

::

በአቀራረቤ ላይም ቁርዐንን እንደ ድጋፍ መረጃ እየተጠቀምኩበት

ስለሆነ፣ ስለ ራሱ ቁርዐን

የተወሰነ መረጃ ልስጣችሁ

::

በመጀመሪያ፣

ቁርዐን

የመለኮት ራዕይ ውጤት እንደሆነ ያምናል

::

ይህም ማለት፣

ለመሀመድ በዘላለም አምላክ አማካኝነት ለመምሪያነት

የተሰጠ

ነው

::

አላህ እንደተናገረው፣

ከልብ ወለድም አይናገርም

::”

እርሱ

(

ንግግሩ

)

የሚወርድ ራዕይ እንጂ ሌላ አይደለም

::” (

ቅዱስ

ቁርዐን

53:3-4)