Page 6
The Islamic Bulletin
Purpose Of Life In Amharic
መሀመድ ለራሱ አልተናገረም፣
የሱን ሀሳብ፣ የሱን ምኞት፣
ወይም የሱን ስሜታዊነት እና መንፈስ አላደረገውም
::
ግን፣ ያ ሁሉ
ለእርሱ በራዕይ የተገለጸለት
ነው
!
ይህ የ አላህ ንግግር
ነው
::
ስለዚህ፣
የቁርዐንን ታማኝነት እንዳሳምናችሁ፣ ማረጋገጥ ያለብኝ
_
አንድ፣
እንደዚህ አይነት መጽሀፍ ለመፍጠር ለሙሀመድ የማይቻል
ነው
::
ሁለት፣ ለሰው ልጅ ለሆነ በሙሉ እንደዚህ አይነት መጽሀፍ
ለመፍጠር እንዲሁ የማይቻል እንደሆነ አረጋግጥላችኋለሁ
::
እስቲ
እናስበው
::
ቁርዐንም እንዲህ ይላል፣
“
ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍቶት ጠብታ አደረግነው
::
ከዚያም ጠብታዋን
(
በአርባ ቀን
)
የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን
”
(
ቅዱስ ቁርዐን
23:13)
“
ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው
(
ጌታህ ስም
)::” (96:2)
ነብዩ መሀመድ ጽንስ
የሚጀምረው
በእናት ማህጸን
ግድግዳ ላይ የረጋ ደም በመንጠልጠል መሆኑን እንዴት አወቀ
?
ቴሌስኮፕ
ነበረው
?
ሳይቶስኮፕ
ነበረው
?
ኤክስ ሬይ ማሳያ
ነበረው
?
ይህ
ነገር
የታወቀው ከአርባ ሰባት አመታት ብቻ ወዲህ ሆኖ ሳለ፣
እንዴት ይህን እውቀት ሊቀበል ቻለ
::
እንዲሁ ደግሞ፣ ውቅያኖሶች በጨዋማውና በ ንጽህ ውሀ መካከል
ልዩነት
የሚያደርግ
ገደብ መኖሩንስ እንዴት ሊያውቅ ቻለ
?
“
እርሱም ያ ሁለቱን ባህሮች አጎራብቶ
የለቀቀ
ነው ይህ
ጥምን የሚቆርጥ ጣፋጭ
ነው ይህም የሚመረግግጨው
ነው
በመካከላቸውም
(
ከመቀላቀል
)
መለያንና
የተከለለን ክልል ያደረገ
ነው
::” (
ቅዱስ ቁርዐን
25:53)
እንዴት ይህን አወቀ
?
“
እርሱም ሌሊትንና ቀንን ጸሀይንና ጨረቃንም የፈጠረ
ነው
ሁሉም በፈለካቸውውስጥ ይዋኛሉ
” (
ቅዱስ ቁርዐን
21:33)
እንዴት ጸሀይ፣ ጨረቃና ሌሎች ፕላኔቶችም በታዘዘላቸው
ምህዋር ውስጥ እንደሚዋኙ ሊያውቅ ቻለ
?
እንዴት ይህን አወቀ
?
እንዲሁ፣ እንዲሁ እንዴት እነዚህን
ነገሮች ሊያውቅ ቻለ
?
እነዚህ
ነገሮች የተገኙት ከ ሀያ አምስት ወይም ከ ሰላሳ አመት ወዲህ
ነው
::
አሁን ቅርብ ጊዜ
የተገኙት ቴክኖሎጂ እና ሳይንስ፣ እንዲሁ ደግሞ
ውስብስብ የሙያ ጥበቦች፣ ከ
1500
አመት በፊት የኖረው በበረሀ
ያደገውማንበብ እና መጻፍ የማይችለው ያልተማረው በግ ጠባቂ
መሀመድ
(
ሰ
.
በ
.
ላ
.
ይ
)
እንዴት ይህን መሰል
ነገር ሊያውቅ ቻለ
?
ይህን መሰል
ነገር እንዴት መፍጠር ይችላል
?
እና ሌላ ከእርሱ ጋር
የኖረ
፣ በኋላ ወይም በፊት እንዴት በቅርብ ጊዜ
የተገኘን
ነገር
መፍጠር ይችላል
::
ይህ የማይቻል
ነው
!!
እንዴት ከአረባዊያን
ምድር ያልወጣ፣ መርከብ ላይ እንኳ ተሳፍሮ
የማያውቅ ሰው ከ
1500
አመታት በፊት የኖረ
_
እንዴት አሁን በቅርቡ በሀያኛውመቶ ክፍለ
ዘመን አጋማሽ ላይ የተገኘን
ነገር፣ ይህን በመሰለ አስደናቂ እና
ግልጽ በሆነ አገላለጽ ማድረግ ይቻለዋል
?
ደግሞስ፣ ይህ በቂ ካልሆነ፣ ቁርዐን መቶ አስራ አራት
ምዕራፎች፣ ስድስት ሺህ ቁጥሮች እንዳሉት ብጠቅስስ
::
እና
እነዚህን ሁሉ ማስታወስ ይችሉ የነበሩ በመቶወች የሚቆጠሩ ሰወች
በነብዩ መሀመድ
(
ሰ
.
ዐ
.
ወ
)
ጊዜ
ነበሩ
::
ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ
?
ይህ
የተለየ አዕምሮ ባለቤት ይሆን
?
ወይንስ ወንጌልን በሙሉ ማስታወስ
የሚችል አለ
-
አንድስ እንኳ
?
ቶራህን ማስታወስ
የሚችል ሰው አለ፣
መዝሙረ ዳዊትን፣ ብሉይ ኪዳንንና አዲስ ኪዳንን
?
ማንም ይህን
ሊያደርግ አልቻለም
::
ጳጳሱም ቢሆን
::
ግን መላውን የመጽሀፍ አካል ማስታወስ
የሚችሉ
በሚሊየን የሚሆኑ ሙስሊሞች አሉ
::
ይህም የሁሉምሙስሊም
ምኞት
ነው
::
የጥቂቶች አይደለም
_
የሁሉም እንጂ
!
በህይወታችሁ
አጋጣሚመላውን መጽሀፍ ቅዱስ ማስታወስ
የሚችሉ ስንት
ክርስቲያኖች አጋጥሟችኋል
?
ምንም
::
መላውን መጽሀፍ ቅዱስ
ማስታወስ
የሚችል አንድስ እንኳ ክርስቲያን አላገኛችሁም፣
ምክንያቱም መላውመጽሀፍ ቅዱስ እንኳ ምን እንደሆነ የሚያውቅ
ክርስቲያን አግኝታችሁ ስለማታውቁ
ነው
::
ለምን ይህ ሆነ
?
ምክንያቱም፣ መጽሀፍ ቅዱስ ከ ሰባት መቶ በላይ ክፍሎች ያሉት፣
ወደ ሰላሳ ዘጠኝ የሚሆኑ የተለያዩ
የመጽሀፍ ቅዱስ አይነቶች