Previous Page  7 / 8 Next Page
Information
Show Menu
Previous Page 7 / 8 Next Page
Page Background

Page 7

The Islamic Bulletin

Purpose Of Life In Amharic

ያሉት

_

ከተለያዩ መጽሀፍትና ከተለያዩ አይነቶች ጋር

::

የሚለያዩ

ቁጥሮች እና ምዕራፎች ስላሉት

::

ስለማይስማሙም፣ ስለዚህ

የማይስማሙበት

ነገርን እንኳ እንዴት ሊያስታውሱት ይችላሉ

::

ይህ ስለ ቁርዐን ትንሹ እውነታ

ነው

::

ቁርዐን ባለፉት

አስራ አምስት ክፍለ ዘመናት በአለም አቀፍ ደረጃ ትንሽ እንኳ

ለውጥ ሳይደረግበት ተጠብቆ ያለ

ነው

::

ይህንንም እንደ መውቀስ

እየተናገርኩ አይደለም

::

እኔ ክርስቲያን

የነበርኩ ሰው

ነኝ

::

እነዚህን

ነገሮች በራሴው ጥልቅ ምርመራ ያገኘኋቸው ሰው

ነኝ

::

ይህንንም

መረጃ ለእናንተው በማጋራት የምትመለከቱበት መንገድ ድንጋይ

በመፈንቀል እራሳችሁ እንድትታዘቡት

የሚያደርግ ሰው

ነኝ

::

እናም

ፍርዱ ለእናንተው

ነው

!

እስቲ ዝም ብላችሁ ይህ ሁሉ እውነት እንደሆነ አስቡ

::

ይህ መጽሀፍ የእውነትም ታላቅ እንደሆነ ትስማማላችሁ

?

ለመናገር

ያህል እንኳ ልዩ እንደሆነስ

?

ይህን ያህልስ እውነተኛ ትሆናላችሁ

?

በርግጥም ትሆናላችሁ፣ በውስጣችሁም እውነተኝነት ካላችሁ

ወደዛ ድምዳሜ ትመጣላችሁ

::

ብዙዎችሙስሊም ያልሆኑት

ወደዚህ ድምዳሜመጥተዋል

::

ለምሳሌ ጥቂቶችን ለመጥቀስ

ያክል ቤንጃሚን ፍራንክሊን፣ ቶማስ ጀፈርሰን፣ ናፖሊዮን

ቦናፓርቴና ዊንስተን ቸርችል ይጠቀሳሉ

::

ሌሎች ብዙወችንና

መቀጠል እችላለሁ

::

ወደ ተመሳሳይ ድምዳሜመጥተዋል

::

በግልጽ

እስልምናን ይቀበሉ ወይም አይቀበሉ

::

ወደዛ ድምዳሜ ደርሰዋል

_

በስነ ጽሁፍ ውስጥ እንደ ቁርዐን ታላቅ የሆነ መጽሀፍ የለም፣

የብልሀት ምንጭ እና

የድህነት መንገድ

::

አሁን ስለ ቁርዐን ትክክለኝነት አብራርተናል፣ ስለዚህ

ወደ ሌላ ጉዳይ እንግባ

:

የቁርዐን መሰረታዊ ርዕሰ ጉዳዮች

::

የአንድ

የበላይ የዘላለም አምላክነት፣ ስሙን፣ አመጣጡን፣

የዘላለም አምላክ እና

የፍጥረቱ ግንኙነት፣ እና

የሰው ልጅ

እንዴት ግንኙነቱን ማስኬድ አለበት

የሚሉትን ያካትታል

::

የነብያት እና

የመልዕክተኞች የህይወታቸው፣

የመልዕክታቸው፣

እንዲሁም አጠቃላይ ተልዕኳቸውመቀጠል

::

የመጨረሻና

የነብያት እና

የመልዕክተኞች መደምደሚያ ማህተም የሆነውን

መሀመድ

(

.

.

.

)

መከተል

::

የሰው ልጆችን

የዚህን አለም

አጭርነት ማስተዋስ እና ከዚህ ህይወት በኋላ ዘላለማዊ

የሆነውን

ህይወት እንዲሹ መጥራት

::

ከዚህ ህይወት በኋላ ማለት ከዚህ

በኋላ

::

ከዚህ በኋላ ይህን ቦታ ትለቁና ወደ የሆነ ቦታ ትሄዳላችሁ፤

ይህ ማለት ዛሬ አይደለም

::

ግን ከሞታችሁ በኋላ ምድርን ስትለቁ፣

ወደ ሆነ ቦታ ትሄዳላችህ፣ ተቀበላችሁትም ወይም አትወቁትም

ወደዛ ትሄዳላችሁ፣ እናም ሃላፊነት አለባችሁ፣ ምክንያቱም

ተነግራችኋል

_

ባትሰሙት እንኳ

::

ምክንያቱም

የህይወታችን

አላማ እዚህ ያለምንምውጤት መቀመጥ አይደለም

::

እያንዳንዱ

መንስኤ ውጤት አለው

!

ወደዚህ ህይወትም የመጣችሁበት

መንስኤ ወይም ምክንያት አላችሁ፣ ያ ደግሞውጤት ይኖረዋል

::

የሆነ ውጤት እንዳለው ያስጠነቅቃል

!

ወደ ትምህርት ቤት ለመዋል

ብቻ አትሄዱም

!

ለማትከፈሉበት ስራ አትሄዱም

!

የማትገቡበትን

ቤት አትገነቡም

!

የማትለብሱትን ሙሉ ሱፍ ልብስ አታሰፉትም

!

እንደ ህጻን ሳይታደግ ጎረምሳ አይሆንም

!

ሽልማት ለማታገኙበት

ስራ አትሰሩም

!

ያለመሞት ልትኖሩ አትችሉም

!

መቃብራችሁን

ሳትጠብቁ አትሞቱም

!

እናም ቀብራችሁ የመጨረሻችሁ እንደሆነ

አትጠብቁም

::

ምክንያቱም እንደዚያ ቢሆን ኑሮ አምላክ እናንተን

የፈጠራችሁ ለማይረባ ምክንያት

ነበር ማለት

ነው

::

እና ትምህርት

ቤት ባልሄዳችሁ፣ ባልሰራችሁ፣ ወይንም ምንም ባላደረጋችሁ

ወይምሚስት ባልመረጣችሁ ወይም ለማይረባው ህይወት

ለልጆቻችሁ ስም ባልመረጣችሁ

::

እንዴት ለአምላክ ለራሳችሁ

ከምታደርጉት ያነሰ ታደርጋላችሁ

?

ቁርዐንን ለየት

የሚያደርገው፣ ቀደም ብለው

የተጻፉ

ጽሁፎቹን አረጋግጧል

::

እናም፣

የእስልምና ሀይማኖትን

ከመረመራችሁ በኋላ፣ ሙስሊም ለመሆን ትወስናላችሁ፣

ሀይማኖታችሁን

እንደለወጣችሁም አይደለም

!

ሀይማኖታችሁን

እየለወጣችሁም አይደለም

. . .

አያችሁ፣ ትንሽ ክብደት ከቀነሳችሁ፣

500

ብር የገዛችሁትን ሱፍ አትወርውሩትም

. .

በርግጥም

አታደርጉትም

!

ወደ ልብስ ሰፊም ወስዳችሁ

እባክህ ይህን

ሱፍ ስለመወደው፣ ወሰድና ትንሽ አጥብብልኝ አትሉትም

::”

እንደዚሁም፣ በእምነታችሁ፣ በክብራችሁ፣ በምግባራችሁ፣

ለእየሱስ ክርስቶስ ፍቅራችሁ፣ በአምላክ መያያዛችሁ፣

በአምልኮታችሁ፣ በእውነተኝነታችሁ፣ ለዘላለም አምላክ ላላችሁ

ትጋት

-

እንዲህ የምትለውጡት እና

የምትወረውሩት አይደለም

!

ትኖሩበታላችሁ

!

ግን፣ እውነታው በተገለጸላችሁ ጊዜ ግን ለውጥ

ታደርጋላችሁ

!

በቃ ይሀው

ነው

!

እስልምና ቀላል

ነው፣ ከዘላለም አምላክ በቀር ሌላ

የሚመለክ እንደለለ

ምስክር መሆን

::

አባታችሁ፣ አባታችሁ

መሆኑን ምስክር እንድትሆኑ ብጠይቃችሁ፣ ስንቶቻችሁ

አወ

አባቴ አባቴ

ነው፣ ልጄ ልጄ

ነው፣ ሚስቴ ሚስቴ ናት፣ እኔ እኔነቴ

ነው

ትላላችሁ

::

እና እንዴት የዘላለም አምላክ አንዱና ብቸኛው

የዘላለም አምላክ መሆኑን፣ የዘላለም አምላክ ጌታችሁና ፈጣሪያችሁ

መሆኑን ምስክር ለመሆን ትዘገያላችሁ

?

ለምን ይህን ለማድረግ

እብሪተኛ ሆናችሁ

?

እናንተ አምላክ ማድረግ የማይችለውን

ነገር

ማድረግ ትችላላችሁ

?

ወይስ፣ እንዲሁ ግራ ተጋብታችኋል

?

ይህ

ነው ራሳችሁን ልትጠይቁት

የሚገባችሁ ጥያቄ

::

ነገሮችን በቀጥተኛ ንቃተ ህሊናችሁ ማስቀመጥ

የምትችሉበት እድሉ ቢገጥማችሁና፣

ነገሮችህ ከአምላክ ጋር

ያለመወላወል ብታስቀምጡ፣ እንደዛ ማድረግ ትችላላችሁ

?

አምላክን ያደረጋችሁትን መልካም ስራ እንዲቀበላችሁ ማድረግ

የምትችሉበት እድሉ ቢገጥማችሁ፣ ማድረግ ትችላላችሁ

?

ይህን

ነገርስ ከመሞታችሁ በፊት የማድረግ እድሉ ቢገጥማችሁና፣ ዛሬ

የምትሞቱ ከመሰላችሁ፣ አንድ አምላክ ብቻ መኖሩን ምስክር

ለመሆን የምትዘገዩ ናችሁ

?

ዛሬውኑ የምትሞቱ ከመሰላችሁ እና

ከፊታችሁ

ገነት ከበስተጀርባችሁ ደግሞ ሲኦል ቢሆኑ፣ መሀመድ

የመጨረሻው የአምላክ መልዕክተኛ እና

የነብያት ወኪል መሆኑን

ለመመስከር ትዘገያላችሁ

?

ስማችሁ ለአምላክ ያፈሩት በተጻፉበት

መጽሀፍ ይጻፍላችሁ ዘንድ ለመታዘብ

የምትዘገዩ

አትሆኑም

!

ግን፣ ትንሽ እድሜ የምትቆዩ ይመስላችኋል:: እናም፣ ቀን

በቀን ለመጸለይ ዝግጁ አይደላችሁም! ምክንያቱም እድሚያችሁ

የሚቆይ እንደሆነ ታስባላችሁ:: ግን “ትንስ መቆየት” ምን ያህል

ነው? ከስንት ጊዜ በፊት ራሳችሁ በሙሉ በጸጉር የተሸፈነ ነበር?

ከስንት ጊዜ በፊት ነበር ጸጉራችሁ በሙሉ ጥቁር የነበረው?

በጉልበታችሁ እና በክንዳችሁ እንዲሁም በሌሎች ቦታወች

ህመምና ውጋት ሲገጥማችሁ! ከስንት ጊዜ በፊት ነበር ህጻን

ሆናችሁ ያለምንም ሀሳብ ስትሮጡና ስትጫወቱ የነበረው? ከስንት

ጊዜ በፊት ነበር? ትላንት ነበር! አወ:: እናም ነገ ሟች ናችሁ::

ስለዚህ ምን ያህል ጊዜ ልትጠብቁ ነው?